የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ከሰሞኑ ባወጣው መግለጫ የፌዴራል መንግሥት ሌላ ዙር ጦርነት በትግራይ ላይ ለመክፈት እየጣረ ነው ሲል ወንጅሏል፡፡ ማዕከላዊ ኮሚቴው ...
የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር፣ የኢትዮጵያው ገዥ ብልጽግና ፓርቲ በባሕር በር ዙሪያ መግለጫዎችን በማውጣት ኢትዮጵያን የቀይ ባሕር ቁልፍ ባለድርሻ ...
” በማርበርግ ቫይረስ ምክንያት ከዛሬ ህዳር 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ1 ሣምንት ትራንስፖርት ዝግ ይሆናል” – የዞኑ መንግስት በጂንካ ተከስቶ ለሰዎች ሞት ምክንያት ...
የስፖርት አወራራጅ ድርጅቶቹ ፊንቴክ ወይም አግሪጌተር ተብለው ከሚጠሩ የፋይናንስ ሥርዓቶችን ከሚያካሂዱላቸው የአገር ውስጥ የክፍያ ሥርዓት አቅራቢ ተቋማት ...
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን፣ ጅማ አርጆ ወረዳ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት አንድ ዐቃቤ ሕግ ሲገደል፣ ሦስት የሕግ ባለሙያዎች ደግሞ ታግተው መወሰዳቸውን ...
በምርጫ ቦርድ ሕጋዊነቱ የተሰረዘበት ሕወሃት፣ የአፍሪካ ኅብረት የፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት አደራዳሪ አካል የስምምነቱን አተገባበር እና የሌላ ...
በሐረርጌ እና በዙሪያዋ ላሉ አርሶ አደሮች ጫት ዋነኛ የገቢ ምንጭ ነው። ጫትን ከማምረት አንስቶ ወደ ውጭ አገራት እስከመላክ ባለው ሒደት ውስጥ የሚሳተፉ ...
– “ምንም መሸፋፈን አያስፈልገውም። በአካባቢው አጠራር ቀይ ሰው፣ ደገኛ ወይም ሐበሻ በሚባሉ ዜጎች ላይ ጥቃት ሲደርስ ቆይቷል፣ አሁንም እየደረሰ ነው ...
ዋዜማ የተመለከተችው ሪፖርቱ በአቶ ጌታቸው ረዳ አመራር ወቅት ምክክር ተደርጎባቸው ትግራይ ከቀውስ ለማውጣትና የክልሉን ዘላቂ ጥቅሞች ለማስከበር የተለዩ ...
በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ አማራዎች አገዛዙ በህዝባቸው ላይ የሚፈፅመውን ግፍና ሰ’ቆቃ በማውገዝ አደባባይ ወጥተዋል …. የቡድን 20 አባል ሀገራት ስብሰባ ...
የፌደራሉ ዓቃቤ ሕግ በቀድሞው የሠላም ሚንስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ላይ ሦስት አዲስ ክሶች መመስረቱ ተሰማ ። ዓቃቤ ሕግ በታዬ ላይ አዲስ ከመሠረታቸው ክሶች ...
ከቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ ጋር ቃለ ምልልስ ያደረጉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፤ ላለፉት 13 ዓመታት የተደረጉ ውይይቶች “አንዳችም መፍትሔ” አላመጡም ብለዋል ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results